ሄፒታይተስ ሲ( የጉበት ህመም) ምንድነው?

ሄፒታይተስ ሲ ቫይረስ በአብዛኛው የሚተላለፈው በበሽታው የተያዘ ሰው ደም ወደ ጤነኛ ሰው ሲተላለፍ ነው፡፡በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ሰዎች በበሽታ የሚያዙት በበሽተኛው በተበከሉ መርፌና ስርንጋ ወይም ሌላ መድሃኒትን መውጊያ አማካኝነት ነው፡፡አልፎ አልፎ ደግሞ ሄፒታይተስ ሲ ቫይረስ በግብረ ስጋ ግንኙነት ሊተላለፍ ይችላል፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels