ሆድዎ እየተነፋ ወይም ውጥር እያለ ተቸግረዋል? #መላ

የሆድ መነፋት አብዛኛውን ግዜ ከጥጋብ በላይ ስንመገብ ወይም ያለመድናቸውን ምግቦች ስንጠቀም ይከሰታል፡፡ ምግብ ባልበላሁ የሚያሰኝ ሆድ አካባቢ ሰላም የሚነሳና እረፍት የሚያሳጣ የሆድ መነፋት ችግርን ለማከም የሚረዱ መንገዶችን በዝርዝር እንመልከት

You Might Be Interested In

Other Channels