“ለአምላክ በአቀበት” / lamlak bakebet – Ethiopian Amharic Movie

“ለአምላክ በአቀበት” ፊልም ደራሲ ኃይሉ ጸጋዬ ሲሆን ዳይሬክተሩ አሸብር ካብታሙ እንዲሁም አክስኪዩቲቭ ፕሮዲይሰሩ ኃይሉ ከበደ ናቸው፡፡ በተጫማሪም በትወና ነፍሱን ይማረውና ፍቃዱ ተክለማርያም የተሳተፈበት ከመሆኑ በተጨማሪ ሜሮን ተሾመ፣ ሰለሞን አለሙ፣ አልአዛር ሳሙኤል የመሳሰሉ አንጋፋ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels

hARIFSPORT

x