ለጥርሳችን ጤንነት ማድረግ የሚገባን ተግባር

ፈገግታዎ የሚወሰነዉ ለጥርስዎ በሚያደርጉት የመቦረሽና ቆሻሻዉን የማዉጣት እንክብካቤ ልምድ ነዉ፡፡ ነገር ግን ይህን ለማድረግ እየተከተሉት ያለዉ ዘዴ ትክክል ነዉ ወይ ብለዉ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡ የአፍዎን ዉስጥ ጤንነት መጠበቅ የሚጀመረዉ ጥርስዎን በማፅዳት ነዉ፡፡ የጥርስዎን ንፅህና መጠበቅ የጥርስ መቦርቦርን የሚከላከል ሲሆን የጥርስዎና የድድዎ መገናኛን በደንብ ማፅዳት ደግሞ የድድ ኢንፌክሽን እንዳይፈጠር ይከላከላል፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels