“ሰውነት” አዲስ እና አስተማሪ አጭር አማርኛ ፊልም/ Sewinet New Amharic Short Movie

“ሰውነት” አዲስ እና አስተማሪ አጭር አማርኛ ፊልም አሁን ላይ በሀገራችን እየተስፋፋ ያለውን ዘረኝነት በተመለከተ እና ዘር ከሰውነት ይቀድማል የሚል ህሳቤን መከተል ምን እንደሚያስከትል የሚያሳይ አዲስ አጭር የአማርኛ ፊልም ፡፡ እርስዎም ቪዲዮውን ይመለከቱ ዘንድ ጋበዝን

You Might Be Interested In

Other Channels