ተስፋልደት ተክለማርቆስ “አንድ ነን”

የጥንት ታሪኳ ገድሏ የሚያኮራ
በጀግኖች ተከባ ስሟ የሚያሰፈራ
ለነጭ እጅ ያሰጠች የጥቁሮች መኖሪያ
ሀገሬ ኑሪልኝ እምዬ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ልጅ አርበኛው
ደምህ ነው አንሳው ባንዲራው
እምቢ ነው መልሱ ከነኩት
የኢትዮጵያ ልጅ ባንድነት
እምዬ ሀገሬ ሁሌም ደምቃ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels