ተጠልፎ የተከሰከሰው የዲሞክራሲ አውሮፕላናችን እስኪገኝ… ፀጋው መላኩ

እናም ዛሬ ኢትየጵያዊያን ማግኘት ያለብን ሙሉ የዲሞክራሲ ፓኬጅ እንጂ መሬት፣ብሄር…. ምናምን እያሉ አንድ የጥያቄያችንን ዘለላ ይዘው ለዲሞክራሲ ጥያቄዎቻችንን መልስ የሰጡ በማስመሰል አስርተ ዓመታትን የሚገዙንን አፈ ጮሌዎች አይደለም፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels