የኦዴፓና የአዴፓ ሳይኾን የአማራና የኦሮሞ ድግስ ቢኾን በየጅረቱ መማማል ባላስፈለገው ነበር!

አቶ ለማና አቶ ገዱ ጀምረውት አሁን በዶክተር አምባቸውና በአቶ ሽመልስ የቀጠለው ግንኙነት የክልል መንግስታት የሥራ ግንኙነት ከመሆን እንዲዘል ከተፈለገ ህዝባዊ መሆን አለበት፡፡ ለእኔ ከዶክተር አምባቸው እና ከአቶ ሽመልስ ዝምድና ይልቅ የጃዋር መሐመድ እና የጌታቸው ሽፈራሁ፤ የሕዝቃኤል ጋቢሳ እና የሙሉቀን ተስፋው፣ የደረጄና የአያሌው መንበር ወዳጅነት ህዝብን ባህር ከፍሎ የማሻገር አቅም አለው ብዬ አምናለሁ፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels