የሳሳ ፣ የተበጣጠሰ እና ከግንባር የሸሸ ፀጉርን በአጭር ግዜ ለማሳደግ – መላ

በተለያዩ ምክንያቶች የፊት ፀጉር ጉዳት ይደርስበታል ለምሳሌ አርቴፊሻል ፀጉር የሚቀጥሉ ሰዎች ፀጉራቸውን ከተቀጠለው ፀጉር ጋር ለማመሳሰል በተደጋጋሚ ሙቀት ያለው የፀጉር ማስወቢያ ለመጠቀም ይገደዳሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ፀጉር ውበቱን እያጣ እየተበጣጠሰ ፣ እየሳሳ ወይም ጉዳቱ ሲብስም እየተመለጠ ይሄዳል፡፡ የፊት ፀጉር አለማማር ደግሞ የፀጉራችንን ውበት ሙሉ ለሙሉ ስለሚያጠፋ ይህን ችግር በቶሎ መቅረፍ ይኖርብናል፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels