የአኩሪ አተር ወተት አዘገጃጀት | የአዲስ ጣዕም

ወተት ሊሰጠን የሚችለውን ጥቅም ሊሰጠን የሚችለው የአኩሪ አተር ወተት አዘገጃጀት በሼፍ አዲስ

አኩሪ አተር ከፍተኛ የፕሮቲን መጠን የያዘ የእህል ዘር ነው እንዲሁም ለሰውነታችን በቂ የሆነ የካልሲየምና የአይረን መጠን በመስጠት ጠቀሜታው የጎላውን አኩሪ አተርን በአመጋገብ ስርዓት ውስጥ በማካተት ጤናችንን እንጠብቅ

ለሕፃናት አካል ግንባታ ፣ ለስኳር ህመም እና ለኮሌስትሮን የሚመከር በምግብነትና በመጠጥነት ተዘጋጅቶ መጠቀም የሚቻል የእህል ዘር ነዉ

You Might Be Interested In

Other Channels

hARIFSPORT

x