ማበጥ ፣ ማቃጠል ፣ ቁርጥማትና ሌሎች የእግር ህመሞችን ለማከም የሚረዱ የቤት ውስጥ መላዎች

አብዛኛውን ግዜ ጠባብና ከፍ ያሉ ሂል ጫማ መጫማት ፣ የአካልብቃት እንቅስቃሴዎችን ከመጀመር በፊት ባለማሳሳብ ፣   ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ፣ እርግዝ ፣ የእግር ጉዳት የስኳርና ሪህ  ህመም እንዲሁም በቫይታሚን ቢ እና ዲ እጥረትም ሊከሰት ይችላል

You Might Be Interested In

Other Channels

hARIFSPORT

x