የዚህ ትውልድ ራዕይ በአስደናቂው ፍልፍል ዋሻ ቤተክርስቲያን

ይኽ በዚህ ዘመን የተሰራ ድንቅ ቅርስ ነው፡፡ አቶ ዘሚካኤል ገብሩ የተባሉ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ለሱባኤ መጥተው በእራይ ይህንን እንዲሰሩ መልእክት መጣላቸው መልዕክቱን ተቀብለው ግዙፉ ዐለት ሆዱ ተቦረቦረ ከተጀመረ አንድ አመት የሆነው ቅርስ በስድስት ወራት ስራ እንዲህ ያለ ድንቅ መስህብ ሆነ፡፡

You Might Be Interested In

Other Channels