የደም አይነትን ማወቅ ለጤናችን | Blood Type and Your Health in Amharic

የደም አይነትን ማወቅ በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት የሚታወቅ ነው፡፡ የደም አይነታችን ኦ ፣ ቢ ፣ ኤ ፣ እና ኤቢ በመባል በ4 ይከፈላል፡፡ ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ጤናችንን ለመጠበቅ ፣ የሰውነት ክብደታችንን ለመቆጣጠር እንድንችል ፣ ጥሩ የሆነ የምግብ መፈጨት እንዲኖረን ፣ ጠንካራ እንድንሆን እና በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲጎለብት የሚረዳን የአመጋገብ ስርዓት እና በደም አይነታችን ብቻ ልንጋለጥባቸው የምንችልባቸውን በሽታዎችን የሚያስረዳ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ

You Might Be Interested In

Other Channels