ያብስራ መስፍን -“ትዝታሽ” – Ethiopian Music

ያብስራ መስፍን | ቴዎድሮስ አይቸው (ትዝታሽ) – New Ethiopian Music 2019(Official Video)

ትዝታሽ ዘወትር ወደ እኔ እየመጣ 2X
እፎይ የምልበት ህይወቴ ጊዜ አጣ 2X
ለኋሊት ቢጓዙት ከጠዋት እስከ ማታ 2X
አይደረስበት እሩቅ ነው ትዝታ 2X
ዳገት ቁልቁለቱን ከትዝታሽ አይበልጥ 2X
አካሌን አቃተው ከትዝታሽ ማምለጥ
ሰውነቴን አቃተው ከትዝታሽ ማምለጥ
እሺ ምን ላርግ አንቺን ለማግኘት
እንዴት ልለፍ ይሄን አቀበት
ፍቅርሽ አይለኛ እንቅልፍ አያስተኛ
ተጎዳሁኝ ተጎዳሁኝ
እባክሽ ፍቅሬ እሺ በይኝ
እሺ በይኝ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels