ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ብቻ ከአለም ባንክ ስራቸውና ከተወዳደሩበት የዳሬክተርነት ቦታ የተባረሩት ዶ/ር ዮናስ ብሩ

ቆዳ ቀለማቸው ምክንያት ብቻ ከአለም ባንክ ስራቸውና ከተወዳደሩበት የዳሬክተርነት ቦታ በኢሰብአዊ መንገድ በመታገዳቸው ምክንያት በመቃወም ለ24 ቀናት የረኃብ አድማ ያደረጉትና በማድረግ ላይ ላሉት ኢትዮጵያዊው የኢኮኖሚክስ ሊቅ ዶ/ር ዮናስ ብሩ ድምፃችንን እናሰማ ። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለ40 አመታት ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን ሳይቀይሩ ለሀገራቸው ታማኝ ሆነው ለዘለቁት ለኚህ የዘረኝነት ሰለባ ኢትዮጵያዊ ምሁር ለአለም ባንክ ግልፅ የተቋውሞ ደብዳቤ እንዲፅፋና ለዜጋቸው ጥብቅና እንዲቆሙ የተቻለንን ግፊት እናድርግ ።

You Might Be Interested In

Other Channels