ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ “የገደል ላይ እንቁ” ጥበብ በፋና ማራኪ

In this video

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ “የገደል ላይ እንቁ” ጥበብ በፋና ማራኪ

……..

አስተውል ሰባሪ

በተራራ ጉራ

ሸለቆ ልብ ይዘህ

በድፍረት አትዛት

ይልቅ እድልህን

በጥረት ተመን

ከልብህ ላይ ግዛት

አሳር አደባ አይቶ

መከራ የወለዳት

ጀግናናት አትክድም

በሸርበኞች ድንጋይ

በሽንታሞች ተረት

ሀገር አትናድም

You Might Be Interested In

Other Channels

hARIFSPORT

x