ጎሳዬ ተስፋዬ ከልጁ አሜን ጋር ‘ከእሁድ እስከ እሁድ’

In this video

ጎሳዬ ተስፋዬ ከልጁ አሜን ጋር ‘ከእሁድ እስከ እሁድ’

ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ እሁድ
ዳስ ጥለሽበታል ለአንድ ቀን ላይወርድ
ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ
የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ምሎ
አይነጥፍም አይጎልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ
እንዴት ብሎ ያንን አባብሎ
ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ
ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካልታዘበው
ከምን አርጎ ይሆን ልብሽን ያነጸው
ለከበበሽ ሁሉ ፍቅር የሚለግሰው
አንቺ ልጅ ደግ ልብሽና ቤትሽን የማደብቂ
ፍቅር ከአንቺ አጸደ ዳሱን ጥሎ ይኖራል
ከእሁድ እስከ እሁድ
እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels