Abinet Agonafir – “አስታራቂ”- Ethiopian Music

In this video

Abinet Agonafir – “አስታራቂ”- Ethiopian Music

ኧረ አስታራቂስ የለም ወይ
ሀይ የሚለን ሰው ገላጋይ
ቀናት አለፉ ተኮራርፈን
ምን ነክቷቸው ነው የሚል አተን
ኧረ አስታራቂስ የለም ወይ
ሀይ የሚለን ሰው ገላጋይ
ቀናት አለፉ ተኮራርፈን
ምን ነክቷቸው ነው የሚል አተን
አኩርፈሽኝ ስውል ጭር ሲል ቤቱ ደስ አይለኝም/2/
ከሰቀቀን ካልዳንኩ ካምናው ከትላንቱ ደስ አይለኝም/2/
ዝምታ ሲውጠኝ ምን እንደምል ሳጣ ደስ አይለኝም/2/
አንቺን አገኝ ብዬ እኔ ራሴን ሳጣ ደስ አይለኝም/2/
አፅናኝተሸኝ አይዞህ ብለሽ ሆዴን ባዶ አስቀርተሽ እንደገና/2/
ላንገቴ የምከፍለው እራስ እንደሌለው አንቺ እያወቅሽ
እንደገና/2/

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels