Actor (4)

Meaza Ashenafi

President of the Federal Supreme Court of Ethiopia

መዓዛ አሸናፊ ኢትዮጵያዊት የህግ ባለሞያ ፣ የሴቶች መብት ተሟጋች ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት

የትውልድ ቦታና አመት – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ በ1957 ዓ.ም

ስራ – የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ፣ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ፣ የእናት ባንክ ፕሬዚዳንት  ፣ በተባበሩት መንግሥታት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንም በሃላፊነት

ሽልማት – የኖቤል ሽልማት ታጭተው ነበር

Videos