Actor (9)

Meseret Mebrate

Ethiopian Actress

መሰረት መብራቴ ኢትዮጵያዊት በበጎ ስራዎች ላይ የምትሳተፍ ተዋናይት ፣ የማስታወቂያ ሰራተኛ

የትውልድ ቦታ – አዲስ አበባ ጊቢ ገብርኤል የቤተሰብ ሁኔታ – በ2010 ከአቶ ዘውዱ ሽባባው(የእጅጋየሁ ሽባባው ወንድም) ትዳር መስርታለች

ተከታታይ ድራማ – የሻማ ዕምባ ፣ ገመና ፣ በቀናት መካከል  ፊልም  – ኀርየት ፣ ጉዲፈቻ ፣ ንጉስናሁሰናይ ፣ ዜማ ህይወት ፣ የሞሪያም ምድር ፣ ቫኬሽን ቱ አሜሪካ  ቲያትር – ካብ ለካብ ፣ ቀዘቃዛ ረመጥ ፣ ላጤ ፣ የሳቅ ጀምበር ፣ የልብ እሳት ሽልማት – የገመና ድራማ ምርጥ ተዋናይት

 

No videos found