Fikeraddis Nekatibeb – “ይበለኝ”- Ethiopian Music

In this video

Fikeraddis Nekatibeb – ይበለኝ- Ethiopian Music 2016

ይበለው ምናለ ልቤ ላንተ ፍቅር ከወደቀልህ

መቋረጡ ተስኖኝ ሁሌ የኔ ድካም ዘና ካረገህ
ይበለኝ ምናለ
ልቤ ወዶ ገብቶ መውጫው ከጠፋበት
እኔንም አጉላላኝ
እዳውን በራሱ መያዝ ሳይሆንለት
ይበለኝ
ወድጄ አንዴ ገብቻለው አላንገራግርም
በራሴ ልፍረደው ሌላ አላማርርም
ይበለኝ
ዘውትር ሳስብህ ልቤ ሲብሰለሰል
ማፍቀሬ እነደ ዝና አኮራብኝ መሰል
ሞኝ ናት ተላላ ብለህ አትማኝ
ጀግንነት አይደልም ስለበደልከኝ
ልቤህ ባነገስክ ተፈቃሪ አድርጎህ
ጀግንነት ተሰማህ ልቤን አቁስለህ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In