Henok Berhanu – Keredash – Ethiopian Music

Henok Berhanu – Keredash (Official Video)

ከአቅም በላይ ወድጄ ወድጄ
አልሙትብሽ አለው በይ ወዳጄ
ሌላም አላይ እኔ አልችልምና
አለሁ በይኝ ህመሜ ሳይጸና

ስምሽ በአፌ ሞላ
ክፉ ለመደብኝ
አንቺን አነሳለው
ሌላው ሲወድቅብኝ
ዘንፋላው ጸጉርሽን
ጠላሁት አንቺ ላይ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels