Markon – “ህሊና – Ethiopian Music

አልሻም ጠበቃ አልሻም ከሳሽ
ነገር የሚያቋልፍ ወረኛ ተንፋሽ
አልሻም ፍርድ ቤት ከቶ አልሻም ዳኛ
ቅጣት ይከፍለኛል የራሴው ህሊና
ህሊና 3X
ህሊና ነው ዳኛ
2X
ሰው አያይም ብዬ ስንት አለም ባደባ
በእንቁ ልብ ብቀልድ ክፋትም ባሰባ
አቂቃ ብሸሽግ በዋሻው ብገባ
ህሊናዬን ትቼ የታባቴ ልግባ
ሰው እኮ ይሸወዳል ሰው እኮ ምስኪን ነው
አምላክም መሀሪ በደል ይቅር ባይ ነው
ራሱ የሚሸወድ እስቲ እሱኮ ማነው
ህሊና የሌለው ሰው ጥሩልኝ ማነው

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels