Moflix X Dave – “ሽፍታው ልቧ” – Ethiopian Music
ልብሽ አንዱ ስንቴ ይመታል
አይንሽ ሌባ ሁለት ያወራል
እጅሽ ደሞ አያርፍም አስሩን ይነካል
ጥርስሽ ግፉ ግፉ ሰላሳ ያኝካል
ዛሬ ደግሞ ቀንሽ ከማን ጋር ይሆናል
ፈልጎ አላገኘሽ ታዲያ እንዴት ይሻላል
የማይገባው ደርሶ ስትሆኝበት
ማን ያስረዳሽ መተው ወሰዱበት
እና ያኔም ለማንም
ፍቅር ሸሸሁ ለማንም
ሰው ቢያጣ እንዲ ሚነግረው የሚለው
ያየኋት