Tade Philo – “እያረሩ” – Ethiopian Music

Tade Philo(Eyareru) ታዴ ፊሎ (እያረሩ) – New Ethiopian Music 2019(Official Video)

ባንቺ ስመካ ኪዳን አስሬ
ብዙ ጠብቄሽ እምነት አክብሬ
ልብሽ ጨክኖ ቃሉን ከሻረ
አልኖርም ባጣሽ ውስጤ እያረረ

እያረሩ እያረሩ አይደላም ቢኖሩ
አትራቂኝ አትራቂኝ ጉድ እንዳትሰሪኝ
ከአንገትሽ ያሰርኩት በድብቅ ጨዋታ
ማህተብሽ እንዳይወልቅ ውሉ እንዳይፈታ
ስራብሽ አድጌ በልጅነት ፍቅር
አልችልም አትራቂኝ እያረሩ መኖር
እያረሩ እያረሩ አይደላም ቢኖሩ

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels

hARIFSPORT

x