Temesgen Gebregziabher “ዜማዬ” – Ethiopian Music
In this video
ዜማዬ ነው ዜማዬ ለኢትዮጵያዬ
አጣምሮ የሚያይሽ ነው ጠላትሽ
ካቆምን እኛው ለእኛው ማን አለን ዳኛ
ምን ቢያምር ሁሉ ቢሞላ ደስታስ ያላንቺ
ነው ባዶን ትርጉም አልባን የለው ፍቺ
ጸጋ ነው አለው በረከት ምድርሽ ፍቅር
ዜማዬ ብዬ አዜምኩልሽ ለአንቺው ክብር
በያሬድ ልዩ ዝማሬ በእዝራ መሰንቆ