Ziggy Zaga – “ደስተኛ ነኝ” – Ethiopian Music

Ziggy Zaga – Destegna Negn | ደስተኛ ነኝ – New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

ደስተኛ ነኝ እኔ
ከአይኖችሽ ጋር ስነጋገር በአይኔ
አይኔ አርፏል
ደስ ደስ ይለኛል
ልቤም አንቺን አንቺን ያሰኘኛል
አይኔ አርፏል
ቆንጆ አርጎሽ አይናማ ያየሽ ልቡ ሲቀማ
አንቺን አንቺን ብቻ ሲል ተሰማ
ጀግና ነኝ ያለው ብርቱ በእጁ ገብተሸ በደጁ
አንቺን ብቻ ሲከተልሽ ታየ ስንቱ
ከሩቅ በአይንሽ ልትረግጪ አፈር ስታንገላቺ
አልታየም  እንዳንቺ
አይ አይ አይ
ህልም ስልም

ሙሉ ግጥሙን ለማግኘት

You Might Be Interested In

Other Channels