Actor (14)

Tibebu Workiye

Music Artist

ጥበቡ ወርቅዬ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ፣ ፓስተር

የትውልድ ቦታና አመት – አዲስ አበባ በ1973 ዓ.ም

የቤተሰብ ሁኔታ

አልበም – ንግስተ ሳባ(1995 ዓ.ም) ፣ አላማርርም (1999 ዓ.ም)

ነጠላ ዜማ – ማያዬ ፣ ገባኝ አሁን ገና ፣ ለስሙ ነበር ኑኖዬ ፣ ሜዳ ላይ ቀረ ፣ ሊጋባ ፣ ስደት ፣ ምን አጠፋሁ ፣ ዝም

ሌሎች – ጥበቡ ወርቅዬ ከሙዚቃው አለም በመውጣት የፕሮቴስታን እምነት ሰባኪ በመሆን ያገለግላል

No videos found

hARIFSPORT

x